Up next


በብልጽግናና በሕወሐት መካከል ቅራኔውን ለመፍታት እውነተኛ ውይይት እንደሚያስፈልግ ፖለቲከኞች አሳሰቡ።

36 Views
መዝናኛ
7
Published on 26 Jun 2020 / In Shows

በብልጽግናና በሕወሐት መካከል ቅራኔውን ለመፍታት እውነተኛ ውይይት እንደሚያስፈልግ ፖለቲከኞች አሳሰቡ።
የሀገራችንን የፖለቲካ ችግር ለመመፍታት ጫፍና ጫፍ የቆሙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለጉዳዩ ትኩረተግ ሰጥተው ለውይይት ዝግጁ መሆን አለባቸው ተባለ፡፡
ከሰሞኑ የሀይማት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች እና የአገር ሽማግሌዎች መማክርት ከትግራይ ክልል መንግስት ከፍተኛ አመራሮች ጋር ያደረጉት ውይይት መልካም ጅምር መሆኑም ተገልጿል፡፡ ሌሎችም ተካትተዋል

Show more
Facebook Comments

Up next