የቅማንት ኮሚቴ ነን ባይዎች በልዩ ሀይልና በፋኖ ተከበው እሥከ ሙሉ ትጥቅ ተይዘዋል

37 Views
መዝናኛ
7
Published on 09 Feb 2019 / In Shows

የቅማንት ኮሚቴ ነን ባይዎች በልዩ ሀይልና በፋኖ ተከበው እሥከ ሙሉ ትጥቅ ተይዘዋል ይቀጥላል ፣ ግን አሁን ከቅማት ኮሚቴ ጀርባ የህውሃት ወታደሮች እና ኤርትራ ውስጥ የነበሩት ደሚት የሚባሉት የትግራይ ነፃ አውጭ እየተባሉ ሲጠሩ የነበሩት አብረው ከቅማት ኮሚቴ ተብየ ጋር ሁነው አማራውን እየተዋጉ እንደሆን አንዳድ ከተያዙ ( ከተማረኩ) ላይ የትግራይ መታወቂያ ያላቸው እና የደሚት ወታደር መሆናቸውን የሚያቁ የአማራ ፋኖዎች መረጃ እያወጡ ይገኛሉ ፣ በዚህ ምሽትም ጎደር ላይ ሰላም ጠፍቷል ፣ አዎ አማራ በወያኔም አስተዳደር አሁንም በምናየው አስተዳደር እረፍት እንዳላገኘ የምናየው ነው ፣ የመከላከያ እዝ ተብየው አሁንም አማራን እያጠቃ ይገኛል ለዚህም ነው መከላከያ ካማራ መሬት ይውጣ የምንለው B/C አልጠቀመንም ጎዳን እንጅ ፣ አማራ ባጠቃላይ አይናችንም ጉልበታችንም ጎደር ላይ ይሁን ፣ አዴፓ ( ብአዴን) at the end of the day እንዳልተቀየረ እና እንደማይቀየርም አይተናል አሁንም አሽከርነቱን ሥራየ ብሎ ይዞታል እንደውም ብጥብጡን የወደደው ይመስላል። ምን እንደሚያተርፍ ባናቅም ፣ አማራ ሆይ ትግስትህ ይብቃ እንላለን ።

Show more
Facebook Comments