Up next


የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ክፍል 5

28 Views
መዝናኛ
7
Published on 20 Jan 2020 / In Music

አለም መድረክ ላይ ወጥቼ ጥሩ ባልጫወትስ የሚለው ስጋቷ እያሳሰባት ነው፡፡ በሌላ በኩል የወንድሟ ዳዊትና የፀጋ ፀብ ወደሌላ እያመራ ይመስላል፡፡የዚህኛው ሳምንት የኛ የሁላችንም ታሪክ ዘውትር እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ላይ በቃና ቲቪ ይጠብቃችኋል፡፡ ፕሮግራሙ ላመለጣችሁ በድጋሜ ረቡእ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት፣ ሐሙስ ከምሽቱ 11፡00 ሰአት፣ ቅዳሜ ከጠዋቱ 1፡00 ሰአት እና ከሰዓት 5፡00 ሰአት፣ እንዲሁም እሁድ ጠዋት 4፡00 ሰአት ላይ ይደገማል፡፡እንዳያመልጣችሁ፡፡

Alem is having stage fright. She is petrified, she might not perform well. On the other hand, her brother Dawit and Tsega’s fight is getting heated up. Don’t miss out this week episode of Yegna Our Story, Every Sunday 8:00pm only on Kana TV.


Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የYouTube ገጻችንን ይከተሉ::
| Official YouTube Channel | http://www.youtube.com/KanaTelevision
| Official Website | http://www.KanaTelevision.com/

Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency | ቃና ቴቪን በናይልሳት 12226 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic

KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Show more
Facebook Comments

Up next