ቀጥሎ የሚጫወተው


Geregera Keranyo Medhanealem Church Construction in Ethiopia (Part Two)

7 ጊዜ ታይቷል
መዝናኛ
7
የተለቀቀበት ቀን 24 Sep 2019 / በ ሾው

የግንባታ ሥራው በመፋጠን ላይ ለሚገኘው የገረገራ ቀራንዮ መድኃኔ ዓለም፤ አቡነ ተክለ ሐይማኖትና አባ ሳሙኤል አንድነት ገዳም ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ግንባታ ድጋፍ ማሰባስስቢያ የቪዲዮና የፎቶ ግራፍ መልእክቶችን ከእዚህ ቀጥሎ በተከታታይ የምንለቅ ስለሆን ላይክ አድራጊዮቻችን ሁሉ በምትችሉት ዓይነትና መጠን የእርዳታ ትብብራችሁ እንዳይለየን በገዳሙ ስም በአክብሮት እንጠይቃለን። የሕንጻ ግንባታ አስተባባሪ ኮሚቴው።

Facebook Page : https://www.facebook.com/%E1%8....B%A8%E1%8C%88%E1%88%

ተጨማሪ አሳይ
ኮሜንት ፃፍ

ቀጥሎ የሚጫወተው