Up next


አገርኛ ሪፖርት - “የኢንተርኔት አገልግሎት ለምን እንደ ተቋረጠ በግልጽ መናገር አልችልም።” - ኢትዮ ቴሌኮም

90 Views
zehabesha
2
Published on 01 Jul 2019 / In News & Politics

ኢትዮ ቴሌኮም - የኢንተርኔት አገልግሎት ለሁለት ቀናት ለምን እንደተቋረጠ በግልጽ መናገር እንደማይችልና እርምጃውን የወሰደው ከመንግሥት በመጣ ትዕዛዝ እንደሆነ መናገሩን ቀዳሚ ትኩረቱ አድርጓል።

Show more
Facebook Comments

Up next