Up next


Pastor Tariku Eshetu - ወደ እግዚአብሔር መንግስት እንመለስ! | ትምህርት ሰባት፡- የእግዚአብሔር መንግስት አገልግሎት እና አገልጋዮችዋ

95 Views
Ethio News
6
Published on 09 Aug 2019 / In Comedy

Sunday Sermon (7-7-2019) ትምህርት ሰባት፡- የእግዚአብሔር መንግስት አገልግሎት እና አገልጋዮችዋ

የመማሪያ ቅፅ፡https://drive.google.com/file/....d/1cxFH9Rr2FnpbGqG98

ይህ በቨርጂኒያ የምትገኘው አንፆኪያ የኢትዮጵያውያን ወንጌላዊት ቤተክርስትያን ዋና የዩትዩብ ቻናል ነው። አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት ሰብስክራይብ ያድርጉ።
SUBSCRIBE – now to get notification for new videos. Many Blessings!

#Antsokia #TarikuEshetu

የጌታ ቅዱሳን በሚሰበከው የእግዚአብሔር ቃል እንደተባረካችሁ እምነት አለን። ከስብከቱ የተረዳችሁትን እና የተማራችሁትን እንዲሁም ከህይወታችሁ ጋር የተገናኘ ምስክርነት ካላችሁ በኮመንት ከታች ማስፈር ወይም በኢሜል: [email protected] መላክ ትችላላችሁ።

ከዩትዩብ በተጨማሪ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚተላለፉ ስርጭቶቻችንን ለመከታተል፡
- የፌስቡክ አድራሻችን፡ https://www.facebook.com/AEECinVA/
- የዘወትር እሑድ የቀጥታ ስርጭታችንን ለመከታተል፡ https://www.facebook.com/tariku.ehestu
- በካስትቦክስ (castbox.fm) የፖድካስት ስርጭታችን ስብከቶችን ያዳምጡ፡ https://castbox.fm/app/castbox/player/id2159683?v=8.5.0&autoplay=0

የቤተክርስትያን መጋቢን ለማግኘት:
በስልክ ቁጥር: 571-290-0387
በሞባይል፡ 703-253-8666
በኢሜል: [email protected] ማግኘት ይቻላል።

ወደቤተክርስትያናችን በመምጣት አብረን ጌታን እንድናመልክ ከፈለግጉ
አድራሻችን፡ 1400 Russell Rd. Alexandria, VA, 22301
አርብ ምሽት፡ 7p - 9p
እሁድ ጠዋት፡ 10:30p - 1:00p
- ወር በገባ ሶስተኛ ሳምንት ብቻ የእሑድ ፕሮግራም ወደ ከሰዓት 3p - 6p ይዞራል።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

Show more
Facebook Comments

Up next