Up next


Ethiopian : እርግዝናዋ የእውነት ነው || Seifu on EBS || Miki show || ሄኖክ ድንቁ || Henok Dinku on seifu show

64 Views
ebstv
5
Published on 07 Jun 2020 / In Shows

ሞዴል እና ተዋናይ የሆነው በ1978 ዓ.ም አዲስ አበባ ተወልዶ ያደገው በተለያዩ ማስታወቂያዎች እና በቴሌቪዥን ተከታታይ ድራማ " ዘመን | Zemen " የ"ነፃነት"ን ገፀ-ባህሪ በመጫወት ታዋቂነትን ያተረፈው አርቲስት ሄኖክ ድንቁ "ሼመንደፈር | Shemendefer " እና "ስለ-እውነት | Sele Ewenet " የተሰኙ ሁለት ፊልሞች ላይ የትወና ብቃቱን አሳይቷል፡፡ እንዲሁም በሞዴልነት በታዋቂው ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ (Gossaye Tesefaye)"ልቦን አልፎ | Libuan Alfo " የሙዚቃ ክሊፕም ሰርቷል፡፡
ተዋናያን ሄኖክ ድንቁ "ስለ-እውነት" የተሰኘ አዲስ ፊልሙን ለማስተዋወቅና ሰሞኑን በሶሻል ሚዲያ ከሴቶች ጋር ባለው ግንኙነት ስለሚወሩት ነገሮች እውነቱ ለመናገር ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል አንድ | Actor Henok Dinku Interview Part 1 on Seifu Show
ሄኖክ ይቅርታ መጠየቅ ነበረብህ ሰይፉ ደሞ ባክህን አታሽቃብጥ
Seifu on EBS: አሁን ተረጋግቼ እየኖርኩ ስለሆነ ነገሮች እንደ አዲስ ተነስተዋል ሄኖክ ድንቁ | Part 1 Henok Dinku
አሁን ተረጋግቼ እየኖርኩ ስለሆነ …. ነገሮች እንደ አዲስ ተነስተዋል - ሄኖክ ድንቁ
Seifu on EBS: አሁን ደስ የሚል የተባረከ ህይወት ውስጥ ነው ያለሁት ተዋናያን ሄኖክ ድንቁ Part 2 | Henok Dinku
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት mnaddis yikelakelu
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #henokdinkuonseifushow

Show more
Facebook Comments

Up next