ቀጥሎ የሚጫወተው


Ethiopian Music ጄሪ የፍ/ቤት ማስጠንቀቂያ ወረቀት ተፅፎባታል - አቀናባሪዎቹ ከሳራቲ/ ምዕራፍ አሰፋ ከጄሪ ጎን ተሰልፏል 2019

31 ጊዜ ታይቷል
Ethio News
6
የተለቀቀበት ቀን 06 Feb 2019 / በ ሙዚቃ

ለአርቲስት እየሩሳሌም አስፋዉ /ጄሪ/ በአርቲስት ሳራ ታደሰ /ሳራቲ/ ጠበቃ አማካኝነት የመጨረሻ የህግ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል፤ በማስጠንቀቂያዉም መሰረት የሳራቲን መልካም ስምና ሰብአዊ ክብሯን የሚነካ ማንኛዉንም ድርጊት ከመፈፀም እንድትታቀብ እና በሚዲያዎችም ይቅርታ እንድትጠይቅ ያስገድዳል፡፡
ይህን ባታደርግ በፍ/ቤት ከልዩ ልዩ ወጪ እና የጉዳት ኪሳራ እንድትከፍል ያስገድዳል!
ምልከታ ቲቪ የናንተ/ 2019

Subscribe our channel and click the Bell Button to Join our Entertement and Info family

ተጨማሪ አሳይ
ኮሜንት ፃፍ

ቀጥሎ የሚጫወተው