ቀጥሎ የሚጫወተው

#ethiopia  #seifuonebs orthodox mezmur #shorts
Ethio News
14 ጊዜ ታይቷል

KIDUS MICHAEL orthodox tewahidomezmur - godolyas ቅዱስ ሚካኤል ኦርቶዶክስ ተዋዶ መዝሙር - ጎዶልያስ

79 ጊዜ ታይቷል
Ethio News
6
የተለቀቀበት ቀን 14 Jul 2019 / በ ሃይማኖታዊ

ሰኔ ሚካኤል

አንድ አምላክ በኾነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሰኔ ዐሥራ ሁለት በዚች ዕለት የከበረ የመላእክት አለቃ የመልአኩ የሚካኤል የመታሰቢያውን በዓል ያከብራሉ፡፡ የሚያከብሩበትም ምክንያት እንዲህ ነው፤

እስክንድርያ በምትባል ከተማ አክላወበጥራ የተባለች ንግሥት የንጉሥ በጥሊሞስ ልጅ ዙሐል በሚባል ኮከብ ስም ያሠራችው ታላቅ ምኵራብ ነበረና በየዓመቱ ሰኔ በባተ በዐሥራ ሁለት ቀን በዚያ ምኵራብ ሕዝቡ ተሰብስቦ ታላቅ በዓል ያደርጉ ነበር፡፡ በዚያም ምኵራብ ውስጥ ዙሐል የሚሉት ታላቅ የነሐስ ጣዖት ነበረና በዓሉ በሚከበርበት ዕለት ብዙ ፍሪዳዎችን ያርዱለት ነበር፡፡...…ሙሉ ትምህርቱን ለማንበብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
1-
https://www.facebook.com/godol....yass/posts/336819346

2- https://godolyas.wixsite.com/g....odolyas/post/%E1%88%

ተጨማሪ አሳይ
ኮሜንት ፃፍ

ቀጥሎ የሚጫወተው

#ethiopia  #seifuonebs orthodox mezmur #shorts
Ethio News
14 ጊዜ ታይቷል