Up next


Maltu Adan Nubassie / ማልቱ አዳን ኑባሴ (Oromiffa / ኦሮምኛ) - Mestawet Aragaw / መስታወት አራጋው

35 Views
Ethio News
6
Published on 07 Jun 2020 / In Shows

Arrangement / ሙዚቃ ቅንብር : Michael Hailu / ሚካኤል ሀይሉ
Mixing / ሚክሲንግ : Dagmawi Ali / ዳግማዊ አሊ

እግዚአብሔር ይመስገን!

ይህ አልበም የተሳካ እንዲሆን ከጎኔ ለነበሩት ሁሉ የከበረ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። በተለይም በያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት ቆይታዬ ለነበሩት አስተማሪዎቼ በሙሉ ምስጋናዬ ከልብ ነው። በዚህ አልበም የተካተቱት ዜማዎች አብዛኛዎቹ ደጋግሜ ባዳምጣቸው ከማልሰለቻቸው ውስጥ የተመረጡ ናቸው።

በዚህ አጋጣሚ ለዜማ ደራሲዎቹና ከዚህ ቀድሞ በውብ ድምፃቸው አዚመው ከልባችን እንዲቀር ላደረጉት ድምፃውያን አክብሮቴን ለመግለፅ እወዳለሁ።

የምወዳቸውን ዜማዎች በቫዮሊን ለመጫወት ሞክሬአለሁ፤ ጅማሬዬን ብታዳምጡልኝ ደስ ይለኛል።

አመሰግናለሁ!
መስታወት አራጋው

Show more
Facebook Comments

Up next