Up next


ስለ ፍቅር: ሴት ልጅ እንዳፈቀረችህ ማረጋገጥ የምትችልባቸው 10 መንገዶች -2019-

38 Views
መዝናኛ
7
Published on 26 Jun 2020 / In Shows

ፍቅር ስጋዊ ፍላጎት አይደለም፡፡ ለአንዳንዶች ፍቅር ማለት ድንገት መጥቶ የሚይዛቸው የማይቆጣጠሩት ስሜት ነው፡፡ ፍቅር ለሌሎች ይጠቅመኛል ለኔ ጥሩ ነው ብለው ወደሚመኙት መሳብ ነው፡፡ ፍቅር ለራስ ወዳድነት ስሜታችን የሚስማማን ነገር ማድረግ አይደለም፡፡ ፍቅር ምኞታችንን መከተል አይደለም፡፡ ፍቅር በህይወታችን ያለውን ጉድለት እጦት የምናሟላበት አቋራጭ መንገድ አይደለም፡፡ ፍቅር ከሌላው የምንወስድበትና ሌላውን ለራሳችን ጥቅም የምንጠቀምበት መንገድ አይደለም፡፡
የፍቅር ትርጉሙ እጅግ የተወናበደ በመሆኑ ብዙ ጊዜ የፍቅር ትርጉሙ ከራስ ወዳድነት ጋር አንድ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
ፍቅር ግን ሲጀመር ሰውን መረዳት ነው፡፡ የፍቅር አላማ ስለምንወደው ሰው እንጂ ስለእኛ አይደለም፡፡ ፍቅር የሚያማክለው የምንወደውን ሰው እንጂ የራሳችንን ጥቅም አይደለም፡፡ ፍቅር የእኛ ፍላጎት ሳይሆን ስለ ፍቅርየምንወደው ሰው ፍጎትን በማሟላት ላይ ያተኩራል፡፡
ስለዚህ ፍቅር የሚጀምረው የምንወደውን ሰው ፍላጎት በማጥናት ነው፡፡ የምንወደውን ሰው በሚገባ ለመንከባከብ ማጥናት ማወቅ ይጠይቃል፡፡ የምንወደውን ሰው ለማገልገልና ለመጥቀም ማወቅ ይጠይቃል፡፡
እግዚአብሄርን እንወደዋለን እርሱን የሚያስደስተውን ነገር ብቻ ለማድረግ ስለምንፈልግ ቃሉን እናጠናለን፡፡ ሰዎች ስለ እግዚአብሄር ሲናገሩ እንሰማለን፡፡ ሰዎች ስለ እግዚአብሄ ባህሪ ሲፅፉ እናነባለን፡፡ ምክኒያቱም ከምንወደው ከእግዚአብሄርን ጋር ያለንን ግንኙነታችንን በሚገባ ለመያዝ እግዚአብሄርን ማወቅና መረዳት ስለሚጠይቅ ነው፡፡
እንዲሁምየምንወደው ሰው በሚገባ ለመያዝ ማወቅ ይገባል፡፡ የምንወደውን ሰው ላለማስቆጣት ማጥናት ግድ ይላል፡፡ የምንወደውን ሰው ላለማሳዘን ማወቅ ይጠይቃል፡፡ ከምንወደው ሰው ጋር ያለን ግንኙነት እንዲሳካ የሚያደርገው ከዚያ ሰው ጋር በፍቅር ለመኖር ስናጠናውና ስናውቀው ብቻ ነው፡፡
የምንወደውን ሰው የምናውቀው የምንረዳውና በትጋት የምናጠናው ራሳችንን ከእርሱ ጋር ለማስተባበር ነው፡፡
♥️በአጠቃላይ እውነተኛው የፍቅር ትርጉም ከምንወደው ሰው ጋር በመረዳት ራሳችንን ማስተባበር ነው፡፡♥️
Picture and videos from-#INSTAGRAM
Background music- Original DJ MILLA remix
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------
Check Out New Top Videos By Subscribing Here:
Instagram : http://bit.ly/2W5c6Jw
Twitter : http://bit.ly/2HruFEO
Youtube: http://bit.ly/2IN1PjC
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------
#ስለ ፍቅር #watchbadboy #proudtobehabesha #ethiopianlove #ፍቅር

Show more
Facebook Comments

Up next