Up next


በትግራይ ክልል እና በማዕከላዊው መንግስት መካከል ያለው ግንኙነት ሻክሯል። ለምን ? [Arts Tv World]

39 Views
ARTS TV Ethiopia
0
Published on 25 Mar 2019 / In Film & Animation

በትግራይ ክልል እና በማዕከላዊው መንግስት መካከል ያለው ግንኙነት ሻክሯል።
ለምን ?
ህወሃትና የትግራይ ህዝብ እንደሚባለው አንድ ናቸው?
የተካረረ የሚመስለውን ውጥረት ለማርገብ ምን ይደረግ?
ከታዋቂ የትግራይ ፖለቲከኞች እና ምሁራን ጋር ውይይት አድርገናል።

በአርትስ ቲቪ አብይ ጉዳይ ፕሮግራም ዛሬ 12/04/2011 ምሽት 2 ሰዓት ተኩል ይጠብቁን

Show more
Facebook Comments

Up next