Up next


አዲስ ኢትዮጵያዊ ፊልም - የልብ ጨለማ - New Ethiopian Drama (2019)

38 Views
መዝናኛ
7
Published on 06 Mar 2019 / In Film & Animation

THIS IS THE PLAYLIST OF ETHIOPIAN-NOLLYWOOD NEW MOVIES https://bit.ly/2Q2iTAi
ፊልሙ የሚያጠነጥነው ነው ሂላሪ በተባለ ወጣት ዙሪያ ነው፡፡ ወጣቱ ኑሮውን ለማሸነፍ ዝቅተኛ ስራ በመስራት ላይ እያለ በአጋጣሚ ከ አንድ ሀብታም ሴት ጋር ይገና|ኛል የፍቅር ግንኙነት ይጀምራሉ ጥሩ ኑሮ መኖር ሲጀምርም ከተለያዩ ሴቶች ጋር ይማግጣል
እናም ይህን ስታቅ ከቤት ታባረዋለች ከቤት በተባረረበት ቀን በመኪና ይገጫል ገጪዋ ለህክምና ከወሰደችው በኋላ የሚረዳው እንደሌለ ሲነግራት ልትረዳው ቤቷ ይዛው ትገባለች ቤቷም ውስጥ ከ እህቷ ጋር ይማግጣል በዚህም ምክንያት ትገድለዋለች፡፡

ምንወዳችሁ ተመልካቾቻችን እነኚህ ማንም ሊያመልጠው የማይገባቸው የኢትዮጵያ ምርጦቹ ፊልሞች ናቸው። ሰለጎበኙን እጅግ አርገን እናመሰግናለን።
አባክዎ ሼር ሳያረጉ አይለፉ።

#ethiopiannewfilm #ethiopianfilm #aradafilms

Show more
Facebook Comments

Up next