Up next


ኤች አይ ቪ መመርመር ከፈራችሁ፡ ጥቂት ምክሮች [ሰሞኑን] [ዋናዉ ጤና!] [SEMONUN]

143 Views
መዝናኛ
7
Published on 24 Sep 2019 / In Shows

ኤች አይ ቪ በሃገራችን አሳሳቢ ከሆኑ በሽታዎች አንዱ ነዉ፡፡ ጥቂት የማይባሉ ሰዎች የ ኤች አይ ቪ ምርመራን በመፍራት ዉጤታቸዉን አያውቁም፡፡ አለመመርመር ጥሩ አማራጭ አይደለም ምክን ያቱም መጨረሻዉ ሞት ነው፡፡ ይህ ቪዲዮ በአጭሩ ስለ ኤች አይ ቪ ቁልፍ የሆኑ መረጃዎችን ያቀርባል፡፡ ድፍረት አግኝቶ ለመመርመርም ያግዛል ብለን እናስባለን፡፡
#ኤችአይቪ #ዋናዉጤና #semonun
ዋናው ጤና, HIV, AIDS
visit us at www.semonun.com
www.facebook.com/semonun

Show more
Facebook Comments

Up next