Up next


ዘመነ ዶ/ር አብዮት | የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ወደ ጴንጤ ቸርች ተለወጠ

84 Views
Ethio News
6
Published on 14 Jul 2019 / In Religious

አየር ላይ የጴንጤ ቸርች፣ ምድር ላይ፡ በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ለአላህ ጣዖት መስገጂያ ክፍሎች ተሠርተዋል።

አየር መንገዳችን ሆራ ላይ በተከሰከሰ በሳምንቱ ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኮንጎ ኪንሻሳ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ አዲስ አበባ መጓዝ ጀመረ፤ በበረራውም አስቸጋሪ የአየር አለመረጋጋት (አውሎ ንፋስ)ስለገጠመው አውሮፕላኑ መዋዠቅና መወርወር ጀመረ፤ በዚህ ጊዜ ተሳፋሪዎቹ በፍርሃት መጮህ ጀመሩ...

ሆኖም፡ አውርፕላኑ አዲስ አበባ በሰላም አርፏል

Show more
Facebook Comments

Up next