Up next


የ ማክቤል ሄኖክ እና እዮብ ዳዊት አዝናኝ ቆይታ | ከ2 ሚሊዮን በላይ የታየ | Makebel Henok | Eyob Dawit |Seifu on EBS Ethiopia

2 Views
zehabesha
2
Published on 24 Aug 2022 / In Entertainment

በልጅነታቸው እውቅናንና ተወዳጅነትን ያገኙት በ ሞኙ የአራዳ ልጅ 4 - Mognu Yarada Lij 4 ፊልም ላይ አብረው በመተወን ድንቅ ብቃታቸውን ያስመሰከሩት ማክቤል ሄኖክ እና እዮብ ዳዊት
ግብፅን በአባይ ጉዳይ ላይ የሚሞግተው ጋዜጠኛ መሀመድ አል አሩሲ
ለወደፊቱ እግዚአብሄር ፈቅዶ ልጅ ካለኝ በእሷስም ነው የምሰይማት የቤቶች ድራማዋ ማፊ ተዋናይት ገሊላ ርእሶም

በቤቶች አዝናኝ ተከታታይ የቴሌቪዥን ኮሜዲ የቤተሰብ ድራማ ላይ 'አሜን' የተባለችውን የቤተሰቡ የልጅ ልጅ ገፀ- ባህሪን ወክላ በሚገርም የትወና ብቃት የምትሰራውና በጉማ አዋርድ የአመቱ ምርጥ ተስፋ የተጣለባት አርቲስት ሽልማትንም ማግኘት የቻለችው ህፃን ማክቤል ሄኖክ
ተወዳጅ ባለተሰጥኦ ታዳጊ የፊልም ተዋናይ እዮብ ዳዊት ገና የ10 አመት ታዳጊ ሳለ የፊልም ትወናን ጀመረ በ15 አመቱም ከ20 የሚበልጡ ፊልሞች ላይ በብቃት ተውኗል ሳይንቲስ የመሆንም ህልምም እንዳለው ይናገራል አዲስ አበባ በ1996 ዓ.ም ተወለደ
"ያልታሰበው | Yaltasebew" ፣ "ብላቴና | Belatena" ፣ "የአራዳ ልጅ | Yarada Lij" ፣ "ደስ ሲል | Des Sil" ፣ "የልጅ ሀብታም | Yelij Habtam"፣ "ሀ እና ለ | Ha na Le"፣ "ይመችሽ የአራዳ ልጅ 2 | Yemchesh Yarada Lij" ፣ "ሄሮል | Herole" ፣ "ያበደች የአራዳ ልጅ 3 | Yabedech Yarada Lij" ፣ "እስክትመጪ ልበድ | Esketemech Lebede" ፣ "አጼ ማንዴላ | Atse Mandela" ከሰራቸው ፊልሞች ውስጥ ይጠቀሳሉ::
ከ2 ሚሊዮን በላይ የታየው የ ማክቤል እና እዮብ አዝናኝ ቆይታ | Makebel Henok | Eyob Dawit

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - https://bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Show more
Facebook Comments

Up next