Up next


የባሌ፡የጎንደር እና የአዋሳ ልጆች በደብረዘይት መዝናኛ ማእከል ( Kuriftu Recretional Center in Debrezeit, Ethiopia)

50 Views
መዝናኛ
7
Published on 04 Jul 2019 / In Shows

ኩሪፍቱ በደብረዘይት ከተማ የሚገኝ መዝናኛ ማእከል ሲሆን ለአንድ ሰው $400 የኢትዮጵያ ብር ከፍለው ወደ መዝናኛው ከገቡ በኋላ ሀይቁን በጀልባ ለ30 ደቂቃ በጀልባ እንዲጎበኙ ይፈቀድልወታል ከዛም የብፌ ምሳ እና የተለያዩ የመጠጥ አይነቶች ይጋበዛሉ አንዴ የከፈሉት ክፍያ ሁሉንም ያጠቃልልለወታል ዘና ይሉበታል ከወዳጅ ከዘመድ ከፍቅረኛወ ጋራ ቦታውን ይጎብኙት ይደሰቱበታል።Kuriftu Recreational Center is located in Debrezeit, Ethiopia.

Show more
Facebook Comments

Up next