Up next


የተዘጋብንን ፌስቡክ በቀላሉ እንዴት ማስከፈት እንችላለን… እንዳይዘጋብን ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ

101 Views
መዝናኛ
7
Published on 11 Aug 2019 / In Entertainment

#reopendisabledFB # የተዘጋብንንፌስቡክበቀላሉማስከፈት #EthioTec
- የተዘጋብንን ፌስቡክ በቀላሉ እንዴት ማስከፈት እንችላለን
- እንዳይዘጋብን ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ
- how to re open disabled facebook account easily
Ethio Tec YouTube Channel:- የሞባይል አፕልኬሽኖች፣ አዳዲስ ዘመነኛ ኤሌክትሮኒክስ መገልገያዎች፣ የማህበራዊ ትስስር መድረኮች(Facebook, Viber, Imo, Telegram, WhatsApp, Instagram) ጠቃሚ መረጃዎች እና የቴክኖሎጂ እና ሳይንስ ጠቃሚ መረጃዎች እዚህ ይገኛሉ!!

https://Ethiotec.net በተለያዩ እና አዳዲስ በሆኑ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ግኝቶች፤ ጥናቶች፤ምርምሮች እና ፅንሰ-ሃሳቦች የሚዳሰሱበት ኢትዮጲያዊ ድህረ-ገፅ!! በ Ethiotec.net የሳይበር ደህንነት እና ጥቃት መረጃዎች፤ ሰውሰራሽ አስተውሎት(Artificial Intelligence) እና ሮቦቲክስ ፤ ድሮኖች ፤ ዘመናዊ የኤሌክትሮኒክስ መገልገያ መሳሪያዎች እና የቴክኖሎጂ ውጤቶች የሚንፀባረቁበት!! “Ethiotec.net የሳይንስና ቴክኖሎጂ ቅኝት ከፋኑኤል ጋር!!

Show more
Facebook Comments

Up next