Up next


ዩቱብ እና ፌስቡክ ላይ ሼር የምታደርጉ እስክ 10ሺ ብር እና 3 አመት ሊያሳስራቹ ይችላል በስደትም ሃገር ቤትም ላላቹ አዲሱ የጥላች ንግግር አዋጅ ኢትዮጵያ

66 Views
መዝናኛ
7
Published on 11 Aug 2019 / In Entertainment

የኢትዮጵያ መንግስት በሶሻል ሚዲያ የሚሰራጩ የሃሰት ዜና ዎችን ለመቆጣጠር ያረቀቀው አዋጅ ሁሉንም የ ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ይመለከታል አለማውቅ ከተጠያቂነት አያድንም ከዚህ በኋላ ሁላችንም ሼር ስልማናደርገው እና ፖስት ስለምናደርገው መጠንቀቅ ይኖርብናል
ዩቱብ እና ፌስቡክ ላይ ሼር የምታደርጉ እስክ 10ሺ ብር እና 3 አመት ሊያሳስራቹ ይችላል በስደትም ሃገር ቤትም ላላቹ አዲሱ የጥላቻ ንግግር አዋጅ ኢትዮጵያ Ethiopian government new declaration on anti-hate speech on social media to prevent fake news

Show more
Facebook Comments

Up next