ቀጥሎ የሚጫወተው


ዐቢይ ጉዳይ 06ለ -

39 ጊዜ ታይቷል
ARTS TV Ethiopia
0
የተለቀቀበት ቀን 25 Mar 2019 / በ ፊልም

ወቅታዊው የኦሮሚያ ፖለቲካ "የኦዲፒ እና ኦነግ ፍጥጫ"

ኦነግ "ከኔ በላይ ሰላም የሚፈለግ ላሳር ነው" ብሏል፣ "ትጥቅ ፈቱ የተባለው ልክ አይደለም፣ ጦርነት ታውጆብናል፣ ስምምነቱ ተጥሷል ... መከላከል ጀምረናል" እያለ ነው። ከዚህ በፊት ያልሰማናቸውን ነገሮችም ተናግሯል።
ኦዲፒ በበኩሉ "ወለጋ ውስጥ በአራት ዞኖች የመንግስት መዋቅር ፈርሷል" እያለ ነው፣ "ሰላም ለማስከበር ያለውድ ወደእርምጃ ገብቻለሁ ብሏል። "
የሁለቱ ፓርቲዎች ፍጥጫ ከመካረር አልፎ ወደተኩስ ተሸጋግሯል።
ህዝብ ደግሞ ሰላም እየጠየቀ ነው። መፍትሄው ምንድነው?

ተጨማሪ አሳይ
ኮሜንት ፃፍ

ቀጥሎ የሚጫወተው