Up next


ETHIOPIA: አትፍሩ፣ አማኝ አይፈራም / በመጋቤ ሐዲስ የኔታ እሸቱ / Sibket by Megabe Haddis Eshetu Alemayehu

77 Views
መዝናኛ
7
Published on 29 Sep 2019 / In Comedy

ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ መምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን እንደ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኝነቴና እንደ ሥነ መለኮት ተማሪነቴ ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርትና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም ለነፍሳችን ምግብ የሚሆኑ የአገልግሎት ትሩፋቶች የሚቀርቡበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮ ት እገልጻለሁ።" lule quanquayenesh tube "
ለሌሎች በማካፈላችሁ ሰብስክራይብ በማድረጋችሁ አመሰግናለሁ

እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦችን ይባርክ!

Show more
Facebook Comments

Up next