التالي


ዐቢይ ጉዳይ 06ሀ -

49 المشاهدات
ARTS TV Ethiopia
0
نشرت في 25 Mar 2019 / في فيلم والرسوم المتحركة

ወቅታዊው የኦሮሚያ ፖለቲካ "የኦዲፒ እና ኦነግ ፍጥጫ"

ኦነግ "ከኔ በላይ ሰላም የሚፈለግ ላሳር ነው" ብሏል፣ "ትጥቅ ፈቱ የተባለው ልክ አይደለም፣ ጦርነት ታውጆብናል፣ ስምምነቱ ተጥሷል ... መከላከል ጀምረናል" እያለ ነው። ከዚህ በፊት ያልሰማናቸውን ነገሮችም ተናግሯል።
ኦዲፒ በበኩሉ "ወለጋ ውስጥ በአራት ዞኖች የመንግስት መዋቅር ፈርሷል" እያለ ነው፣ "ሰላም ለማስከበር ያለውድ ወደእርምጃ ገብቻለሁ ብሏል። "
የሁለቱ ፓርቲዎች ፍጥጫ ከመካረር አልፎ ወደተኩስ ተሸጋግሯል።
ህዝብ ደግሞ ሰላም እየጠየቀ ነው። መፍትሄው ምንድነው?

أظهر المزيد
تعليقات الفيسبوك

التالي