ቀጥሎ የሚጫወተው


Doctor Wedajeneh Meharene በፕሮቴስታንት ቸርች ዉስጥ ያሉ እፉኝቶች ለሃያ አመታት እየተዋጉኝ ነዉ | 2011

41 ጊዜ ታይቷል
Ethio News
6
የተለቀቀበት ቀን 14 Jul 2019 / በ ሃይማኖታዊ

ሠላም የቻናላችን ተከታታዮች፡-
ቻናላችን እናንተን ያስተምራሉ እያወያዩንም ቁምነገርን ያስጨብጡናል የምንላቸዉን ስራዎች ወደናንተ ማድረሱን ቀጥሏል፤ እነሆ ሰሞንኛዉ አነጋጋሪ ጉዳይን ደግሞ ይዘንላችሁ ቀርበናል፤ እንደዚህ አይነት ቪዲዮዎች የምንለቅበት ዋንኛዉ ምክንያት አስተሳሰብን በአስተሳሰብ እና ዕዉቀትን በዕዉቀት በመሻር መማማር ይሆንልን ዘንድ እንዲሁም ስለዚህ ጉዳይ ዝም ተብሎ ብዙዎች ወደስህተት እንዳይገቡ በትክክለኛ መፅሃፍ ቅዱሳዊ ዕዉቀት የማጥራት ስራ እንዲሰራ ማነሳሳት ነዉና፤ በኮመንት ላይ ነፃ ሃሳባችሁን ስጡበት፤ አስተማሪና የሚያንፁ መልዕክቶች እንዲንሸራሸሩ እናበረታታለን!
ካቦድ ጥበባት/ 2011

music By:- NodaMixBeats
Published on Mar 8, 2019

ተጨማሪ አሳይ
ኮሜንት ፃፍ

ቀጥሎ የሚጫወተው