Up next


Ethiopia Sheger FM Liyu Were - ውሃም ሆነ ሌላ ፈሳሽ ነገር ጠጥተው የማያውቁት ወ/ሮ ዓለም ደምሴ…ሸገር ልዩ ወሬ

37 Views
fanatv
1
Published on 01 Jul 2019 / In Shows

Ethiopia Sheger FM Liyu Were - ውሃም ሆነ ሌላ ፈሳሽ ነገር ጠጥተው የማያውቁት ወ/ሮ ዓለም ደምሴ…ሸገር ልዩ ወሬ
ውሃም ሆነ ሌላ ፈሳሽ ነገር ጠጥተው የማያውቁት ወ/ሮ ዓለም ደምሴ…

“የጉለሌ፣ ኮባ ሰፈር ነዋሪ የሆኑት የ60 ዓመቷ ወ/ሮ ዓለም ደምሴ በሕይወት ዘመናቸው ውሃም ሆነ ሌላ ፈሳሽ ጠጥተው አያውቁም” ይለናል ይህ የሸገሩ ወንድሙ ኃይሉ ልዩ ወሬ…

ደረቅ ዳቦ እየበሉ እያሉ አገኘኋቸው የሚለው ወንድሙ ኃይሉ፣ “እንደው ያለ ውሃ እንዴት መኖር ይቻላል - አያንቆትም ?” ብሏቸው ነበር፡፡
“በሐይል አልጎርስማ” ነበር የወይዘሮዋ መልስ፡፡

ይህ ውሃም ሆነ ፈሳሽ ነገር ጠጥቶ ያለማወቅ ነገር የሰፈሩን ነዋሪዎችም ሆነ ልጆቻቸውን ለዓመታት ያስገረመ ነው፡፡

እሳቸው ግን፣ “እታጠብበታለሁ … ከዚህ ውጪ ግን ውሃ በጉሮሮዬ ወርዶ አያውቅም - የእግዚአብሄር ስራ ነው” ባይ ናቸው፡፡

ባንድ ወቅት ታምመው ኪኒን ታዝዞላቸውም በደረቁ ነበር የዋጡት…

ውሃም ሆነ ሌላ ፈሳሽ ባይጠጡም ግን ሽንት እንደሚሸኑ ነው የሚናገሩት ወ/ሮ ዓለም፡፡

የሰው ልጅ በቀን ውስጥ በሽንት፣ በላብ እና በትንፋሽ የሚያወጣውን 2.5 ሊትር የሚሆን ውሃ ለመተካት በአማካይ በቀን ውስጥ አንድ ሰው 3 ሊትር ያህል ውሃ መጠጣት አለበት የሚሉት የአቤት ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶ/ር ብርሃኑ ኃይለሚካዔል፣ ይህ እንግዳ ክስተት ምርምር የሚሻው ነው ብለዋል…

ሙሉውን ያዳምጡ…
Close
How People Reacted

Firehiwot Setwal shared this video.

Humanity Denied Do not be surprised Ethiopia is a land of mesmerising and mysterious , you will see even more unthinkable things happening, that's why almost all the globe env... See More
See All Comments
Up Next
3:14
The stages of human development
Hashem Al-Ghaili
14M Views
3:33
A fear of heights...
Mr Bean
57M Views
4:37
ሕልሙን ፍለጋ ከስደት የተመለሰው የማሊ ልጅ
DW Amharic
149K Views
3:47
Hitchhiker tricks cop
Chelcie Lynn
4.8M Views
2:40
#ተማር_ልጄ — Part 7 ትንሽ ፈታ ፈታ በሉ #Rahel #Haile

Show more
Facebook Comments

Up next