Up next


Ethiopia: የአንድ አፍታ የዕለቱ ዜና | Andafta Daily News

62 Views
zehabesha
2
Published on 06 Mar 2019 / In News & Politics

Andafta Daily Ethiopian News March 4, 2019 | Ethiopian News | Eritrean News
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ተመልካቾቻችን ይህ የአንድ አፍታ ዜና ነው
በዛሬው የዜና እወጃችን የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን እንመለከታለን፡፡

ከምንመለከታቸው ርዕሰ ጉዳዮች መካከልም
• የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጋዝ ኤክስፖርት ጊዜ መራዘሙን
• በርካቶች የቤት ቁጠባቸውን ያቋረጡበት የጋራ መኖሪያ ቤት ዕጣ ይወጣል መባሉን
• የዓፄ ቴዎድሮስ የሹሩባ ፀጉር ከእንግሊዝ ሊመለስ መሆኑን
• በትግራይና አማራ አዋሳኝ አካባቢዎች ውጥረት እየነገሰ መሄዱን

ፀጋው መላኩ አዘጋጅቶታል አብዱል ሰመድ ሞሀመድ ያቀርብላችዋል፡፡ አብራችሁ ከዕኛ ጋር ቆዩ

Show more
Facebook Comments

Up next