ቀጥሎ የሚጫወተው


Ethiopia: የአንድ አፍታ የዕለቱ ዜና | Andafta Daily News

84 ጊዜ ታይቷል
zehabesha
2
የተለቀቀበት ቀን 27 Mar 2019 / በ ዜና እና ፖለቲካ

Andafta Daily Ethiopian News March 26, 2019 | Ethiopian News | Eritrean News
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የአንድ አፍታ ሚዲያ ተከታታየቻችን እንደምን አላቸሁ፡፡
ይህ የአንድ አፍታ ዜና ነው፡፡ በዛሬው የዜና እወጃችን፡

 በአዲስ አበባ ዙሪያ የተለያዩ መግለጫዎች እየወጡ ነው፡፡ የአዲስ አበባን ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች በየግላቸው ያሏቸው ነገሮች አሉ፡፡ በዚህ ዙሪያ የምንላችሁ ነገር ይኖረናል፡፡
 አደጋ የደረሰበት የኢትዮጵያ አየር መንገድ የምርመራ ውጤት የሚገለፅበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡ መቼ እንደሆነ መረጃውን እናጋራችኋን፡፡
 በአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር ተጠርጥራ በቻይና ስለታሰረችው ኢትዮጵያዊት ዙሪያ የኢትዮጵያ መንግስት ድምፁን አሰምቷል፡፡ ምን እንዳለ አብረን እንሰማለን፡፡
 ከዚህም በተጨማሪ ከወይራ ዘይት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎች መካከል በጥቂቱ የምንላችሁም ነገር ይኖረናል፡፡
መልካም ቆይታ

ተጨማሪ አሳይ
ኮሜንት ፃፍ

ቀጥሎ የሚጫወተው