Up next


Ethiopia: የአገርን እና የመንግስትን ክብር የሚያሳጣ ዶላር ባይመጣ ይሻላል! በአሳዬ ደርቤ

33 Views
መዝናኛ
7
Published on 09 Aug 2019 / In Comedy

እናም እኛ ኢትዮጵውያን ‹‹ቅድስት አገራችሁን እና መቅደሶቻችሁን እንዳረክስ ካልተፈቀደልኝ የአገራችሁን ስም በመጥፎ እንዲነሳ አደርጋለሁ›› ለሚል ፒኪኒ ለባሽ የሰዶሞች ስብስብ ቀርቶ ሚሊታሪና ዘመናዊ መሳሪያ ለታጠቀ ወራሪ ጦር ወደኋላ የማንል መሆናችን ቢታወቅም….. የመንግስታችን ዝምታ እና የሰዶሞቹ ድንፋታ ግን የሚያስገርም ነው፡፡

Show more
Facebook Comments

Up next