التالي


Veronica Adane new mashup cover 2020 GIGI ~ Jessie Reyez ~ Alex ~ Michael ~ Jossy ~ jerry ~ቬሮኒካ አዳነ

30 المشاهدات
መዝናኛ
7
نشرت في 30 Aug 2020 / في موسيقى

Veronica Adane new mashup cover 2020 GIGI ~ Jessie Reyez ~ Alex ~ Michael ~ Jossy ~ jerry ~ ቬሮኒካ አዳነ አዲስ ማሻፕ ከቨር

#GIGI
Nafekegn

#JessieReyez
Figures

#AlemayehuHirpo ( Alex )
Baytewar

#MichaelBelayneh
Timechi Endehone

#YosefGebre ( Jossy )
Meche New

#EyerusalemAsfaw ( Jerry )
Hallo Addis Ababa

በጣም የማደንቃቸውን እና የምወዳቸውን የተከበሩ ሙዚቀኞችን ከልባችን የማይጠፉ ስራዎቻቸውን ይዤ በመቅረቤ ከልቤ ደስተኛ ነኝ። በዚህም አጋጣሚ በጣም እንደምወዳቸው እና እንደማከብራቸው ስገልፅ ደስ ብሎኝ ነው።

በተጨማሪም እናንተ የተከበራችው አድናቂዎቼ ስራዎቼን በመከታተል ሼር፣ ላይክ፣ ሰብስክራይብ እና ጥሩም ፤ ጥሩም ያልሆነ አስተያየታችሁን በመስጠት ስለምትደግፉኝ ከልቤ አመሰግናችዋለሁ። የአሁኑን ስራዬን ተጋበዙልኝ

መልካሙን ሁሉ ተመኘው
ጤና ይስጥልኝ

ቬሮኒካ አዳነ

Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited

Copyright ©2020 Melegnanet Media PLC
DIGITAL MANAGER - https://melegnanet.com/

أظهر المزيد
تعليقات الفيسبوك

التالي