Up next


ሰይፉ በመቄዶንያ ጉብኝት ሲያደርግ በጣም ልብ የሚነካ ክስተት

93 Views
መዝናኛ
7
Published on 20 Jul 2019 / In Shows

ባለዎት ሙያ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መስጠት፣ የገንዘብ፣ የጉልበትና የሐሳብ እገዛ ማድረግ፣ ጎዳና ላይ የወደቁ ሰዎችን መጠቆም ይቻላል፡፡
በቀን ለአንድ ሰው $1/ ለጠቅላላው ተገልጋይ $ 2,200/ በወር $ 66,000 / በዓመት $ 792,000 ወጪ እናደርጋለን
ለሕንፃ ግንባታው የሚውል ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት እሁድ ሕዳር 14/2012 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ከቀኑ 7፡30 ጀምሮ ይካሄዳል፡፡ በዕለቱ በርካታ ሺህ ሰዎች ይገኛሉ፡፡ እርስዎም ተጋብዘዋል፡፡ ኢትዮጵያ ሲመጡ እንዳይቀሩ!
ሀገር ቤት ሞባይል ለሚጠቀሙ ወዳጆችዎ በሙሉ 1 ብለው ወደ 8151 አጭር ቁጥር ሜሴጅ ቴክስት አድርገው የመቄዶንያ አባል እንዲሆኑ ያድርጉ!
እርስዎም ሀገር ቤት ሲገቡ 1 ብለው ወደ 8151 ቴክስት ያድርጉ! በቀን 1 ብር መርዳት ይችላሉ
ለበለጠ መረጃ፡ +1-571-212-2097 ይደውሉ!
አድራሻ: አዲስ አበባ አያት ኮንዶሚንየም አጠገብ
ስልክ፡ +251-920-289273
P. O. Box 190190Addis Ababa, Ethiopia
Email: [email protected]/ [email protected]/ [email protected]
Web site: www.mekedonia.ngo.et/ www.mekedoniahomes.org
ETH. Bank info: MEKEDONIA HOME FOR THE ELDERLY AND MENTALLY DISABLED
Commercial Bank of Ethiopia Account # 1000067118948 swift: CBETETAA
Dashen Bank Account # 0025658566001 swift: DASHETAA
USA Bank info: Mekeonia Charity Homes Wells Fargo Bank Account # 6089212333

Show more
Facebook Comments

Up next