ቀጥሎ የሚጫወተው


ስለ Habesha Dream ዩቱብ ቻናል መግቢያ

115 ጊዜ ታይቷል
መዝናኛ
7
የተለቀቀበት ቀን 25 Mar 2019 / በ መዝናኛ

ውድ ኢትዮጵያዊያን ባአገር ውስጥም ሆነ ከአገር ውጭ ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን በያላችሁበት እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛላችሁ በዚህ habesha dream ዩቱብ ቻናል የተለያዩ አጠቃላይ ቴክኖሎጂ ነክ የሆኑ ሁሌም ዘወትር ማክሰኞ እና ቅዳሜ አዳዲስ ቪዲዎ ይለቀቃሉ ስለ ሞባይል ፥ ስለ ኮምፒተር፥ ስለ ተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ በተጨማሪም ከተመልካች ለሚመጣልኝ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጡበታል ብቻ ከእናነተ የሚጠበቀው አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ መሆን፥ በተጨማሪም ቪዲዎችን ካያችሁ በኋላ ላይክ፥ኮሜንት መስጠት እና ለሌሎች ማጋራት እንዳይረሱ፤፤ ባጠቃላይ እናንተን ያስተምራሉ ብየ ይማስባቸውን ነገሮች አቀርብበታለሁ "መልካም መሆን ለራስ ነው...."

ተጨማሪ አሳይ
ኮሜንት ፃፍ

ቀጥሎ የሚጫወተው