Up next


በአዲስ አበባ የህዝብ መዝናኛ መናፈሻዎች እድሳት አለመጠናቀቅ አዲስ ቴቪ ግንቦት 20/2011 ዓ.ም

74 Views
መዝናኛ
7
Published on 04 Jul 2019 / In Shows

በአዲስ አበባ የሚገኙ የህዝብ መዝናኛ መናፈሻዎች ለህብረተሰቡ መስጠት ያለባቸውን ተገቢ አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ ለማስቻል በእድሳት ወቅትም ሆነ በአዳዲስ ግንባታዎች ላይ ሰፊ ትኩረት እና ክትትል ሊደረግባቸው እንደሚገባ ተገልጋዮች አሳሰቡ፡፡
በግንባታ መዘግየት ምክኒያት ከ5ዓመት በላይ ቆይቶ በቅርቡ ለህብረተሰቡ ክፍት የተደረገው እስጢፋኖስ አካባቢ የሚገኘው የህዝብ መናፈሻ ለመዝናኛ አመቺ እንዲሆን መሟላት የሚገባቸው ተግባራት እንዲሟሉም ተገልጋዮች ጠይቀዋል፡፡

Show more
Facebook Comments

Up next