Up next


ቢዝነስ ለመጀመር መነሻ የሚሆን ገንዘብ ከየት ይመጣል? [ጠቃሚ መረጃ] [ሰሞኑን፡ መልካም መልካሙን!]

68 Views
መዝናኛ
7
Published on 17 Jul 2019 / In Shows

ለቢዝነስ የሚሆን ገንዘብ ከየት ይመጣል የሚለዉ የብዙዎች ጥያቄ ነዉ፡፡
ቢዝነስ ሰርቶ ሃብታም ለመሆንና ህይወቱንም ለማሻሻል ለሚፈልግ ሰዉ የንግድ ስራዉን መስራት የሚችልበት ገንዘብ (ካፒታል) ያስፈልገዋል። ቢዝነሳችንን ለመጀመር የሚረዳን ገንዘብ ማግኘት የምንችልባቸዉ የተለያዩ መንገዶች አሉ። ከነዚህ አማራጮች መካከል ከወዳጅ ዘመድ መበደር፣ ከባንክ ወይም ከማይክሮ ፋይናንስ ድርጅቶች መበደር፣ አክሲዮን በመሸጥ ገንዘብ መሰብሰብ፣ እንዲሁም የሚያስፈልገዉን ካፒታል ያህል ከገቢያችን ላይ መቆጠብ ዋና ዋናዎቹ ናቸዉ። ቢዝነስ መስራት ስናስብ ሁላችንም ከነዳጅ ማደያ ወይም ከስኳር ፋብሪካ እንጀምራለን ማለት አይደለም። እንደየአቅማችን አጀማመራችንም ይለያያል።
የዛሬው ዝግጅታችን የተሻለ መቆጠብ የምንችልባቸዉ ዘዴዎች ላይ ያተኩራል። አብራችሁን ቆዩ!
በቀጣይነት የምናዘጋጃቸዉን ለተሻለ ህይወት ጉልበት የሚሰጡና መንገድ የሚያመላክቱ ቪድዮዎች በቀላሉ ማግኘት እንድትችሉ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ደምበኛ እንድትሆኑ እንጋብዛለን።
ቀጣይ ቪድዮዎችንም በቀላሉ ማግኘት እንድትችሉ ሰብስክራይብ በማድረግ የሰሞኑን ዩቲዩብ ቻናል ደንበኛ እንድትሆኑ እንጋብዛለን!

visit our website at www.semonun.com
የፌስቡክ ፔጃችን ደምበኛ ይሁኑ፡ www.facebook.com/semonun

ቢዝነስ ለመጀመር፣ ገንዘብ የማግኛ መንገድ፣ ሃብታም ለመሆን፣ ገንዘብ እንዴት ማግኘት ይቻላል፣ ቢዝነስ ለመጀመር
[ቁጠባ፣ የቢዝነስ ካፒታል፣ መነሻ ገንዘብ፣ መነሻ ካፒታል፣ ገንዘብ አያያዝ]
(ክፍል 2 )

እዉነት እኔ ቢዝነስ ሰርቼ ሃብታም መሆን እችላለሁ ?

Show more
Facebook Comments

Up next