Up next


ኢስላማዊ ባንክ ለምን? || አህባቡ ዓብደላህ || መወዳ መረጃና መዝናኛ || ክፍል 1||#MinberTube

55 Views
መዝናኛ
7
Published on 04 Jul 2019 / In Shows

©MinberTube

t.me/minbertube

ከሰሞኑ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ለመስጠት በመደራጀት ላይ ስለሚገኙ ተቋማት በሠፊው እየተሰማ ነው። ለመሆኑ የዘርፉ ተስፋና ፈተናዎች እንዴት ያለ መልክ አላቸው? ለዚህና ተያያዥ ለሆኑ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት "ከኤክስፕሎር ሞር ኮንሰልታንትስ" ተጋብዘው የመጡት የዘርፉ ኤክስፐርት በአንድ አፍታ ፕሮግራማችን ላይ የነበራቸውን ቆይታ በመወዳ መረጃና መዝናኛ ዝግጅታችን ይከታተሉ ለወዳጅዎ ያጋሩ!!

Show more
Facebook Comments

Up next