ቀጥሎ የሚጫወተው


የኢትዮጵያ ህዝብ ነገም ቢሆን ሊጠራጠረን አይገባም – አቶ ለማ መገርሳ /OBN/

30 ጊዜ ታይቷል
fanatv
1
የተለቀቀበት ቀን 01 Jul 2019 / በ ሾው

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ከኢንቨስተሮች ጋር ባደረጉት ውይይት ካነሱአቸዉ ዋና ዋና ጉዳዮች
መክከል ስለ ከተማ ዲሞግራፊ፣ ስለ ተቀነባበረ የስም ማጥፋት ዘመቻ፣ ስለ ኢትዮጵያዊነት፣ ኦሮማራ፣ ስለ ኦዲፒና አዴፓ ግንኙነት፣ ስለ ኦዲፒ የአመራር አንድነት እና ሌሎች ጉዳዮች አንስተዋል። ሙሉውን ይከታሉ!

ተጨማሪ አሳይ
ኮሜንት ፃፍ

ቀጥሎ የሚጫወተው