ቀጥሎ የሚጫወተው


ፍቅር - ክፍል 4 - ሴት ልጅ የእዉነት እና ዘላቂ ፍቅር እንደያዛት እንዴት አዉቃለሁ

57 ጊዜ ታይቷል
መዝናኛ
7
የተለቀቀበት ቀን 26 Jun 2020 / በ ሾው

እኔ ከልቤ እንደማፈቅራት አዉቃለሁ እሷም ታዉቀዋለች፡፡ የሷን ፍቅር ግን ማወቅ አልቻልኩም፡፡ እንዴት ነዉ እሷ ለኔ ያላትን የፍቅር ስሜት ማወቅ የምችለዉ? እወድሃለሁ፣ አፈቅርሃለሁ ስላለች ብቻ የእዉነት ታፈቅረኛለች?

ተጨማሪ አሳይ
ኮሜንት ፃፍ

ቀጥሎ የሚጫወተው