التالي


Biniyam Mekedoniya On seifu Show Party 1

24 المشاهدات
Ethio News
6
نشرت في 29 Sep 2019 / في الناس والمدونات

መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ብንያም በለጠ አዲስ በተባለ ወጣት ኮተቤ አካባቢ ባደገበት በቤተሰቦቹ መኖሪያ ቤት 40 የአልጋ ቁራኛ አረጋዊያንን በመሰብሰብ የበጎ አድራጎት ስራውን የጀመረ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ምንም ጧሪና ደጋፊ የሌላቸውን በተለይም ደግሞ እራሳቸውን ችለው መፀዳዳት፣ መመገብና መንቀሳቀስ የማይችሉ የአልጋ ቁራኛ የሆኑና የሰው ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ከ2,000 በላይ የሚሆኑ አረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማንን ከወደቁበት ጎዳና በማንሳት በአዲስ አበባ ከተማ አያት ኮንዶሚንየም አጠገብ የከተማው አስተዳደር በነፃ በሰጠው 50 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ በአጭር ጊዜ ውስጥ ግንባታ በማከናወን አመቺ መጠለያ በማዘጋጀት የምግብ፣ አልባሳት፣ ህክምናና ተገቢውን እንክብካቤና ድጋፍ እያደረገ ይገኛል፡፡

أظهر المزيد
تعليقات الفيسبوك

التالي