ቀጥሎ የሚጫወተው


Ethio 360 Media አደጋ ላይ ያለው የአፍሪካ ብኩርናችን (በመስከረም አበራ) ምንባብ ብሩክ ይባስ

98 ጊዜ ታይቷል
zehabesha
2
የተለቀቀበት ቀን 01 Jul 2019 / በ ዜና እና ፖለቲካ

#ethiopia #EBC #ethio360media
አደጋ ላይ ያለው የአፍሪካ ብኩርናችን
(በመስከረም አበራ)
ምንባብ ብሩክ ይባስ

የአዲስ አበባ ባለቤትነት ነገር የሃገር ውስጥ ፖለቲካውን አሰላለፍ ከሚወስኑ አበይት ጉዳዮች አንዱ ከመሆኑ በተጨማሪ የከተማይቱን የዲፕሎማቲክ ማዕከልነት ጉዳይ አደጋ ላይ እየጣለው ይመስላል፡፡በዓለም ላይ ካሉ ሶስት ዋና ዋና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ መቀመጫ ከተሞች አንዷ የሆነችው አዲስ አበባ አሁን አሁን በቀን በብርሃን ዘረፋ የሚፈፃምባት ሆናለች፡፡

ተጨማሪ አሳይ
ኮሜንት ፃፍ

ቀጥሎ የሚጫወተው