التالي


Ethiopia: የሶማሌን ክልል በተመለከተ የዐቃቢ ህግ ሙሉ መግለጫ |አቶ አህመድ ሽዴ ተርፈዋልን?|

27 المشاهدات
LTVchannel
2
نشرت في 07 Feb 2019 / في

በአቶ አብዲ ኤሌና በሌሎች 40 ሰዎች ላይ በቀጣዩ ሰኞ ክስ ሊመሰረት ነው፡፡

“በሁለት ቀናት ግርግር ከ412 ሚሊየን ብር በላይ ከባንኮች እና ከህዝቡ ላይ ተዘርፏል፡፡”

“ የአቶ ጌታቸው አሰፋን ጉዳይ በተመለከተ ከክልሉ መንግስት ጋ በጋራ እየሰራን ነው፡፡”

የኢፌድሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ

أظهر المزيد
تعليقات الفيسبوك

التالي