ቀጥሎ የሚጫወተው

#ethiopia  #seifuonebs orthodox mezmur #shorts
Ethio News
14 ጊዜ ታይቷል

New 2016 Tewahedo Mezmur by Dn Tewodros Yosef እንዲህ በአራት ነጥብ

90 ጊዜ ታይቷል
መዝናኛ
7
የተለቀቀበት ቀን 11 Aug 2019 / በ ሃይማኖታዊ

እንዲህ በአራት ነጥብ ሊዘጋ ምእራፉ
እግዚአብሔር ሊያሽንፍ ሰልፍ ሆኖ የርሱ
መልካም ለመናገር አፉ ባይታደል
እሄን ስኪያይ ጠላት ምናለ ዝም በል

እልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልል\
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
ቴወድሮስ ምርጥ የታዋህዶ ልጅ ኑርልን እመብረሀን አትለይህ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይስጥልን
አሜን ፫ዝማሬ መላክትን ያስማልን አሜን ፫

ተጨማሪ አሳይ
ኮሜንት ፃፍ

ቀጥሎ የሚጫወተው

#ethiopia  #seifuonebs orthodox mezmur #shorts
Ethio News
14 ጊዜ ታይቷል