ቀጥሎ የሚጫወተው


ታላቁ ጃጋማ ኬሎ-ጸረ ፋሽስቱ የኢትዮጵያ ጀግኖች Ahadu Radio 94.3

78 ጊዜ ታይቷል
አሕዱ ራድዮ
1
የተለቀቀበት ቀን 25 Mar 2019 / በ ዜና እና ፖለቲካ

ፋሽሽት ጣሊያን ኢትዮጵያን በግፍ በወረረበት ዘመን ጀነራል ጀጋማ በ15 ዓመታቸው ሸፈቱ ። በአፍላው የወጣትነት ጊዜያቸው የ3500 አርበኞች አለቃ ነበሩ ። በምዕራብ ሸዋ የነበረውን የፋሽስት ጦር ሰቅዘው የያዙት ጀግናው ጃጋማ ኬሎ፤ አምስት አመት ሙሉ በጀግንነት ሲጋደሉ ከማሸነፍ በቀር አንዴም ቢሆን ተማርከውም ሆነ ተሸንፈው አያውቁም

ተጨማሪ አሳይ
ኮሜንት ፃፍ

ቀጥሎ የሚጫወተው