ቀጥሎ የሚጫወተው


የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ጉብኝት

26 ጊዜ ታይቷል
fanatv
1
የተለቀቀበት ቀን 30 Aug 2020 / በ ሾው

የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ እየተገነባ ያለውን የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት በሚጎበኙበት ወቅት ፕሮጀክቶቹ ከከተማ ውበት ባለፈ የኢኮኖሚ ጠቀሜታ እንዳላቸው የተናገሩ ሲሆን ክትትሉን በማጠናከር በጊዜው ከፍጻሜው ለማድረስ በርብርብ ይሰራል ብለዋል፡፡

ተጨማሪ አሳይ
ኮሜንት ፃፍ

ቀጥሎ የሚጫወተው