ቀጥሎ የሚጫወተው

መልካም ሰንበት ይሁንልዎ!
መዝናኛ
44 ጊዜ ታይቷል

ጤና!!! ከጤና የበለጠ ምን ስጦታ አለ? [ጠቃሚ መረጃ] [ሰሞኑን፡ መልካም መልካሙን]

85 ጊዜ ታይቷል
መዝናኛ
7
የተለቀቀበት ቀን 17 Jul 2019 / በ ሾው

ሁላችንም በህይወታችን ስኬታማ ለመሆን ከሚያስፈልጉን ነገሮች አንዱ ጤንነታችንን በአግባቡ መንከባከብ ነዉ፡፡ ስለሆነም ነዉ የሰኔ ወር "የወንዶች የጤና ወር" መሆኑን አስታከን ይህንን ቪዲዮ ይዝንላችሁ የመጣነዉ፡፡ ስለ አካላዊ እንቅስቃሴ፣ ስለ መልካም አመጋገብ፣ ስለኤች አይቪና ሌሎች ትኩረት ሊደረግባቸዉ የሚገቡ ነገሮች ጊዜያችሁን ሳናባክን በአጭሩ ጥሩ አድርገን አዘጋጅተነዋል፡፡ እነዚህን እና ሌሎችም አነቃቂ እና አስተማሪ መልእክቶች በቀላሉ ማግኘት እንድትችሉ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ደምበኛ እንድትሆኑ እንጋብዛለን። መልካም ሆኖ ያገኛችሁትን ወይም መስተካከል አለበት የምትሉት ካለ በኮሜንት አካፍሉን!
Amharic Motivational Videos

You can visit our website at www.semonun.com
የፌስቡክ ፔጃችን ላይ ፖስት የምናደርጋቸዉን ጽሁፎች www.facebook.com/semonun ታገኙታላችሁ።

ዋናው ጤና, አነቃቂ መልእክቶች፣ አነቃቂ ንግግሮች፣ ኤችአይቪ፣ ጤናማ አመጋገብ፣ ጤናዎ በቤትዎ

ተጨማሪ አሳይ
ኮሜንት ፃፍ

ቀጥሎ የሚጫወተው

መልካም ሰንበት ይሁንልዎ!
መዝናኛ
44 ጊዜ ታይቷል