ቀጥሎ የሚጫወተው


Ethiopia: ስንኖር ዋስትና የሌለን፤ ስንሞት ዜና የሆነን ምስኪን ኢትዮጵያውያን! በስናፍቅሽ አዲስ

34 ጊዜ ታይቷል
zehabesha
2
የተለቀቀበት ቀን 02 Jul 2019 / በ ዜና እና ፖለቲካ

የአማራ ክልል የጸጥታ ሃላፊ ችግሩን ኦነግ እንደፈጠረው ገልጸዋል፡፡ የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር የጸጥታ ሃላፊም የሚጋሩት ይሄንኑ ነው፡፡ የተደራጀው ቡድን ኦነግ እንደሆነ ነበር ለአማራ ቴሌቨዥን በስልክ የገለጹት፡፡ ምሽቱን መግለጫ የሰጡት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው ጥፋቱ ያደረሰውን ጉዳት ኮንነው፣ ለሞተ አዝነው፣ ችግሩን ለመፍታት እየሰሩ መሆናቸውን በመግለጽ የችግሩ ፈጣሪ የሆነውን አካል እከሌ ነው ከማለት ተቆጥበዋል

ተጨማሪ አሳይ
ኮሜንት ፃፍ

ቀጥሎ የሚጫወተው