ቀጥሎ የሚጫወተው


Ethiopia: የትግራይና የአማራ ሕዝብ ግን አንድ ነው! (በኃይሉ ሚዴቅሳ)

40 ጊዜ ታይቷል
zehabesha
2
የተለቀቀበት ቀን 13 Jul 2019 / በ ዜና እና ፖለቲካ

‹‹መላ የሰሜን ሕዝብ ከእነዚህ የፖለቲካ ቡድኖች በፊትም ነበር፡፡ እነርሱ ሲዋደዱ እንዳላማከሩት ሁሉ ሲጣሉም ጉዳዩ ሊሆን አይችልም፡፡ ወትሮም አዴፓ (ብአዴን) እና ሕወሓት የአማራና የትግራይ ሕዝብን አማክረው አይደለም የተጣመሩት፡፡ ለሥልጣንና ከሥልጣን የሚገኘውን ጥቅም ለመጋራት አንሶላ ሲጋፈፉ፣ በጋራ ሲገርፉ፣ በጋራ ሲዘርፉና በጋራ ሲዘልፉ የትግራይና የአማራ ገበሬ በማሳው ላይ ነበር፡፡

ተጨማሪ አሳይ
ኮሜንት ፃፍ

ቀጥሎ የሚጫወተው