التالي


Ethiopia: የትግራይና የአማራ ሕዝብ ግን አንድ ነው! (በኃይሉ ሚዴቅሳ)

40 المشاهدات
zehabesha
2
نشرت في 13 Jul 2019 / في الأخبار والسياسة

‹‹መላ የሰሜን ሕዝብ ከእነዚህ የፖለቲካ ቡድኖች በፊትም ነበር፡፡ እነርሱ ሲዋደዱ እንዳላማከሩት ሁሉ ሲጣሉም ጉዳዩ ሊሆን አይችልም፡፡ ወትሮም አዴፓ (ብአዴን) እና ሕወሓት የአማራና የትግራይ ሕዝብን አማክረው አይደለም የተጣመሩት፡፡ ለሥልጣንና ከሥልጣን የሚገኘውን ጥቅም ለመጋራት አንሶላ ሲጋፈፉ፣ በጋራ ሲገርፉ፣ በጋራ ሲዘርፉና በጋራ ሲዘልፉ የትግራይና የአማራ ገበሬ በማሳው ላይ ነበር፡፡

أظهر المزيد
تعليقات الفيسبوك

التالي