ቀጥሎ የሚጫወተው


Ethiopia: የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽንና የብሔራዊ እርቀ ሰላም ኮሚሽን አባላት ሹመት ፀደቀ

21 ጊዜ ታይቷል
zehabesha
2
የተለቀቀበት ቀን 08 Feb 2019 / በ ዜና እና ፖለቲካ

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽንና የብሔራዊ እርቀ ሰላም ኮሚሽንን ለማቋቋም የወጡ አዋጆችን በቅርቡ ማፅደቁ ይታወሳል። በዚሁም መሰረት ምክር ቤቱ በ4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 24ኛ መደበኛ ስብሰባ በትላንትናው ዕለት ለሁለቱም ኮሚሽኖች የቀረቡለትን እጩዎች ሹመት አፅድቋል

ተጨማሪ አሳይ
ኮሜንት ፃፍ

ቀጥሎ የሚጫወተው